הקס

የትምህርት

የውቀትና እና የግንዛቤ ትምህርቶች የሚሰጡት ከኢትዮጵያ ይሁዲዎች ማህበረሰብ በተውጣጡ መምህራን ሲሆን እነሱም በኢትዮጵያ ይሁዲዎች እሴቶች እና ቅርሶች ጥልቅ እውቀት እና ቅርርብ ያላቸው ናቸው፡፡ የትምህርቱ አሰጣጥ ለቡድኑ ወይም ለተሳታፊዎች ተስማሚ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ የሚሰጥ እና ለሁሉም የሀገሪቷ ክፍል ለሚመጡ ለማንኛውም ህብረተሰም የሚሰጥ ሲሆን ሌላው ደግሞ ለታዳጊው ክፍል የሚሰጥ ልዩ ተስማሚ የሆነ ፕሮግራምም አዘጋጅተናል፡፡

የግል ታሪክ

የግል የሕይወት ታሪኮች እና ወደ እስራኤል ለመግባት የተደረገውን የጉዞ ታሪክበኢትዮጵያ ሲኖሩ በነበሩ፣ የጉዞው ስቃይ በአሳለፉ እና ወደ እስራኤል ምድር እስኪደርሱ ድረስ የጉዞውን አስቸጋሪ ውጣ ውረድ ባሳለፉ ሰዎች እናቀርባለን

የስግድ በዓል

ስለ ስግድ በዓል፡ መነሻ የትምህርት ንግግር፡፡ በኢትዮጵያ ስለ ነበረው አከባበር የግል ታሪክ፣ስለ በዓሉ ወግ እና ደምብ እንዲሁም ድሮ እንዴት ሲከበር እንደነበር እና ዛሬ እንዴት እንደሚከበር ማብራሪያ ይሰጣል፡፡

አግኙን

መገኛችን
ማህበራዊ አውታረ መረቦች

ማሳጅ መላክ

ንግግሮችን ፣ አውደ ጥናቶችን እና እንቅስቃሴዎችን ለማዘዝ በቅጽ ፣ በኢሜል ወይም በስልክ ሊያነጋግሩን ይችላሉ በቅርቡም ወደ እርስዎ እንመለሳለን

Scroll to Top