הקס

የወላጆች መመሪያ

ከኢትዮጵያ ይሁዲዎች ማህበረሰብ ለተወጣቱ ወላጆት በምንሰጠው ትምህርት ትኩረት የምናደርገው፣ የመላመድ ችግሮችን ፣ የጉርምስና ዕድሜን ፣ የልጆችን ትምህርት ፣ ጉርምስና ፣ ማህበራዊ ሕይወት እና ሌሎችን በሚመለከቱ ይሆናል፡፡

በአንድ የግለፃ/ትምህርት ሰዓት የቀረበ ታሪክ

"በርእሾንለፂዮን ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ ቤተሰቦች በአንዱ ውስጥ በሁሉም ረገድ ብሩህ ልጅ አለ ፡፡ ከትምህርታዊ ፣ ከማህበራዊ እና ከባህሪያዊ እይታ አንፃር ፡፡ የዚህ ልጅ ቤተሰቦብ አባላት በልጁ ብሩህነት ደስተኞች ናቸው፡፡ ብዙዎች ስለዚህ ታታሪ ፣ ለሌሎች ስለ እለሚግዝ እና ስለ መልካም ስነምግባር ስላለው ልጅ ማውራት ጀመሩ፡፡" በድንገት አያቱ በልጁ ላይ ተቃራኒ ነገሮችን መናገር ጀመሩ ፣ እናም ልጁ አያቱ እንደዚህ ሲናገሩ ሲሰማ ከመቀየሙ የተነሳ ከቦታው ሸሸ፡፡ እናም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የልጁ ሁኔታ እየተባባሰ መጣ፡፡
ይህን የአሉት አያቱ ለልጁ መልካሙን አስበው ነበር ምክንያቱም በባህላቸው መሠረት ስለ አንድ ሰው ብዙ ሰዎች የሚነጋገሩበት ከሆነ ዓይን ይሆነው እና ወደ መጥፎ ነገር ይቀየራል ብለው ከማሰባቸው የተነሳ ቢሆንም የሁለት የተለያዩ ባህሎች ግጭት ይህን አይነት ችግር ፈጥሯል ፡፡
በኢትዮጵያ አንድ ምሳሌአዊ ንግግር እንዲህ ይላል፡
"የአንዱ ሀገር ዘፈን ለሌላው ሀገር እለቅሶ ነው"

አግኙን

መገኛችን
ማህበራዊ አውታረ መረቦች

ማሳጅ መላክ

ንግግሮችን ፣ አውደ ጥናቶችን እና እንቅስቃሴዎችን ለማዘዝ በቅጽ ፣ በኢሜል ወይም በስልክ ሊያነጋግሩን ይችላሉ በቅርቡም ወደ እርስዎ እንመለሳለን

Scroll to Top